የPLC እና One Member PLC ማስተር ማንዋል
Complete PLC & One Member PLC Manual
57 ገጽ፣ 14 ምዕራፎች — ከአመሠራረት፣ አስተዳደር፣ አክሲዮን፣ ፋይናንስ፣ ግብር፣ ግዢ፣ ሰው ኃይል፣ ሥጋት እስከ ማሻሻያና መፍረስ። የሕግ አንቀጾች፣ ምሳሌዎች፣ የማረጋገጫ ዝርዝሮችና የባለሙያ ምክሮች።
ConKey
Complete PLC & One Member PLC Establishment, Legal and Corporate Management Toolkit
ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (PLC) ወይም የአንድ አባል ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር (One Member PLC) ለመመሥረትና በሕግ መሠረት ለማስተዳደር የሚያስፈልግዎት ሁሉ — ማንዋል፣ ደረጃ በደረጃ መመሪያ፣ የሚሞሉ Word ቅጾችና የሚሠሩ Excel መሣሪያዎች — በአንድ ፓኬጅ።
2,650 ብርአንድ ጊዜ ክፍያ · ዲጂታል ፋይሎች (ZIP)
አሁን ይግዙ · BUY NOWክፍያና ማውረድ በYe-Buna በኩል

What is included
Complete PLC & One Member PLC Manual
57 ገጽ፣ 14 ምዕራፎች — ከአመሠራረት፣ አስተዳደር፣ አክሲዮን፣ ፋይናንስ፣ ግብር፣ ግዢ፣ ሰው ኃይል፣ ሥጋት እስከ ማሻሻያና መፍረስ። የሕግ አንቀጾች፣ ምሳሌዎች፣ የማረጋገጫ ዝርዝሮችና የባለሙያ ምክሮች።
Step-by-Step Establishment Guide
40 ገጽ፣ 17 ደረጃዎች — ለእያንዳንዱ ደረጃ ሰነዶች፣ ኃላፊ ተቋም፣ ውጤት፣ የተለመዱ ስህተቶችና የማረጋገጫ ዝርዝር፤ የምዝገባ መከታተያ ሉህ።
18+ Editable Word & Excel Templates
25 Word ቅጾች (የመመሥረቻ ጽሑፍ፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ ውሳኔዎች፣ የዕጩ ተተኪ መቀበያ፣ የአክሲዮን መዝገብና ሰርተፊኬት፣ ውሎች፣ የሰው ኃይል ቅጾች…) እና 14 Excel መሣሪያዎች።
Financial & Management Tools
የፋይናንስ ዳሽቦርድ፣ ገቢና ወጪ፣ የገንዘብ ፍሰት፣ በጀት፣ ደመወዝ በ2017 ዓ.ም የግብር ሰንጠረዥ፣ ክምችት፣ አቅራቢዎች፣ ሥጋት፣ KPI እና የሕግ ቀን መቁጠሪያ — በቀመሮች የሚሠሩ።
Sample Completed Documents
11 የተሞሉ ምሳሌዎች — የPLC እና One Member PLC የመመሥረቻ ጽሑፍ፣ ውሳኔዎች፣ ቃለ ጉባኤ፣ የሥራ አስኪያጅ ሹመት፣ የግዢ ጥያቄ፣ የወር ሪፖርት፣ የሥጋት መዝገብና KPI።
User Guide
ፓኬጁን ከየት እንደሚጀምሩ፣ ቅጾቹን እንዴት እንደሚሞሉ፣ Excelን እንዴት እንደሚጠቀሙ — ከትክክለኛ ቅጽበታዊ ምስሎች ጋር።
Actual screenshots from the finished files — tap to enlarge
Who is this for?
ConKey
2,650 ብር
አሁን ይግዙ · BUY NOWከክፍያ በኋላ ሙሉውን ZIP ፓኬጅ ከYe-Buna ያወርዳሉ። ጥያቄ ካለዎት በቴሌግራም @conkey1 ያግኙን።